የኢትዮ ኤፍኤም 107.8 የማስታወቂያ እና ስፖንሰርሺፕ ዋጋዎች

የኢትዮ ኤፍኤም 107.8 የማስታወቂያ እና ስፖንሰርሺፕ ዋጋዎች

  • 
በየትኛውም ቀንና ሠዓት የ30 ሰከንድ የማስታወቂያ ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስን ሳይጨምር 499.00 ብር ብቻ
  • በየትኛውም ቀንና ሠዓት የ 1 ደቂቃ የማስታወቂያ ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስን ሳይጨምር 999.00 ብር ብቻ

ስፖንሰርሺፕ በአዘቦት ቀናት

የ30 ደቂቃ የስፖንሰር ሺፕ ዋጋ ከቅዳሜ፣ ዕሁድ እና ብሔራዊ በዓል ውጪ ባሉ ቀናት፣ ከተጨማሪ እሴት ታክስ በፊት 3,043.00 ብር ብቻ
የ1 ሠዓት የስፖንሰር ሺፕ ዋጋ ከቅዳሜ፣ ዕሁድ እና ብሔራዊ በዓል ውጪ ባሉ ቀናት፣ ከተጨማሪ እሴት ታክስ በፊት 6,086.00 ብር

ስፖንሰርሺፕ በቅዳሜ፣ ዕሁድ እና ብሄራዊ በዓላት ቀናት

የ30 ደቂቃ የስፖንሰር ሺፕ ዋጋ ለቅዳሜ፣ ዕሁድ እና ብሔራዊ በዓል ቀናት ከተጨማሪ እሴት ታክስ በፊት 3,913.00 ብር ብቻ
የ1 ሠዓት የስፖንሰር ሺፕ ዋጋ ለቅዳሜ፣ ዕሁድ እና ብሔራዊ በዓል ቀናት ከተጨማሪ እሴት ታክስ በፊት 6,956.00 ብር ብቻ

አድራሻችን

ቦሌ መድሃኒዓለም አካባቢ፣ ከኦሮሚያ ታወር ፊት ለፊት፣ ከዩጎ ቸርች አጠገብ … ሰላም ሲቲ ሞል 5ኛ ፎቅ

+251905376160
+251905376161
+25192990314