የኢራኑ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሩሀኒ አሜሪካ ከስምምነቱ ብትወጣም እኛም እሷን ረስተናት ከሌሎቹ ጋር ውይይታችንን እንቀጥላለን ብለዋል፡፡

ትራምፕ ቀደም ሲል እንዳጠነቀቁት የተቀናጀና ሁሉን አቀፍ የድርጊት መርሀ ግብር በመባል የሚታወቀውን የኢራን የኒውክሌር ፕሮግራም ጥለው መውጣታቸውን ተከትሎ ነው ሩሀኒ ይህን ያሉት፡

ሚድል ኢስት ሞኒተር እንደዘገበው ሩሀኒ ከሌሎች የስምምነቱ አባል ሀገራት ጋር ስምምነቱን ከፈጸምን ሁሉም ነገር ሰላማዊ ይሆናል ብለዋል፡፡

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *