በ41ኛው የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ብሔራዊ የሀዘን ቀን ጎግል የግራፊክስ ለውጥ ሊያደርግ ነው

0
3

ጎግል የቀድሞ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ጆርጅ ደብሊው ቡሽን ህልፈተ ሞት ተከትሎ በብሔራዊ የሀዘን ቀናቸው የከለር ለውጥ ሊያደርግ ነው፡፡

በተለምዶ በቀለማት ያሸበረቀው የጎግል አርማ የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ጆርጅ ደብሊው ቡሽን ለማክበር በብሔራዊ የሀዘን ቀናቸው ይበልጥ ደካማ የሆነ ግራጫ ቀለም ለመጠቀም ማሰቡ ተሰምቷል፡፡

ባለፈው ሳምንት በ94 ዓመታቸው ህልፈተ ሞታቸው የተሰማው 41ኛው የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ብሔራዊ የሀዘን ቀናቸው በጎግል የግራፊክስ ለውጥ ጭምር እንደሚታሰቡ ታውቋል፡፡

ዘገባው የሲ ኤን ኢ ቲ ነው፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here