አሜሪካ ዳግም የሱማሊያ  የዲፕሎማት ቢሮዋን ከ28 አመታት በኃላ ከፍታለች፡፡

0
3

አሜሪካ   በሱማሊያ የሚገኘውን ኤንባሴዋን  ከዘጋች  ከ28 አመት  በኃላ ነው  ዳግም ለመክፈት የወሰነችው፡፡

ከአሜሪካ  የሀገር ውስጥ ሚኒስትር  እደተደመጠው ይህ  ተግባር ታሪካዊ ነው ብሉታል በተለይ ለምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ፡፡

በሶማሊያ የአሜሪካ አምባሳደር  ሆነው የሚያገለግሉት  Donald Yamamoto ናቸው፡፡

አሜሪካ በሱማሊ የነበራትን   ኢንባሲ የዘጋችው በፈረንጆቹ 1991 ላይ ነበር፡፡

በወቅቱም  በመንግስትና በአማጺያን ማካከል  ሲካሂድ የነበረው  የጦር ፍሊሚያ ፍራቻ የኢንባሲው ሰራተኞችና  አምባሳደሮች ስፍራውን ለቀው እንዲወጡ ምንክንያት ነበር፡፡

አሁን ግን በሀገሪቱና በአከባቢው ያለው የጸጥታ ደህንነት መሻሻሉን ተከትሎ ኤንባሲው ለመከፈት እንደበቃ ተገልጸል፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here