የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለየመን አስቸኳይ የ4 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጓል

ድርጅቱ የመን በዉድቀት ቋፍ ላይ ነች ያለ ሲሆን ፤ አሁን ለገጠማት የሰብአዊ ቀዉስ የሚዉል ገንዘብ አበርክቷል፡፡

በሀገሪቱ እየተስተዋለ ያለዉን አስከፊ ረሀብና የማያባራ ጦርነት ተከትሎም ሀገሪቷ ችግር ላይ ብትሆንም ጊዜዉ አረፈደም ሲል አክሏል ድርጅቱ፡፡

የድርጅቱ ሰብአዊ ጉዳዮች ዳሬክተር Mark Lowcock  ማርክ ሎኮክ የመንን በጎበኙበት ወቅት አሁንም በርካቶች በአሰቃቂ ሆኔታ ዉስጥ እንደሚገኙ አይቻለሁ ብለዋል፡፡

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሀገሪቱን ተፋላሚ ሀይሎች ወደ ድርድር ለማምጣት እየሰራ መሆኑ ይጣወቃል፡፡

ሚድል ኢሰት ሞኒተር፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *