የዛሬ የምንዛሬ መረጃዎች 26/03/2011 ዓ.ም

አንድ የአሜሪካን ዶላር በ27.90 ብር ተገዝቶ በ28.46 ብር ደግሞ በመሸጥ ላይ ይገኛል፡፡

አንድ ዩሮ በ31.80 ብር ተገዝቶ በ32.44 ብር ደግሞ እየተሸጠ ነዉ፡፡

አንድ ፓዉንድ ስተርሊንግ በ34፣15 ብር እየተገዛ በ34.84 ብር ደግሞ እየተሸጠ ነዉ፡፡

አንድ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ድርሃም በ6.87 ብር ተገዝቶ በ7.011 ብር በመሸጥ ላይ ይገኛል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *