የጉምሩክ ፖሊስ ሊቋቋም ነው

0
109

የገቢዎች ሚኒስቴር ተጠሪነቱ ለፌደራል ፖሊስ የሆነ የጉምሩክ ፖሊስ ሊያዋቅር መሆኑን አስታውቋል።

ከቀረጥ ነጻ በሚገቡ ዕቃዎች ምክንያት የግብር መጠኑ መቀነሱንም የገቢዎች ሚኒስትር ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ተናግረዋል።

ሚኒስትሯ እንደገለጹት፤ ባለፈው ቅዳሜ የጉምሩክ ፖሊስ እንዲቋቋም የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔ አሳልፏል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here