የሱዳን ማዕከላዊ ባንክ ሰራተኞች የተቃውሞ ሰልፍን ተቀላቀሉ

የሱዳን ማዕከላዊ ባንክ ሰራኞች በሀገር አቀፍ ደረጃ የጠቀጣጠለውን የተቃውሞ ሰልፍ ተቀላቅለዋል፡፡ ሰልፈኞቹ የሽግግር ወታደራዊ ምክር ቤቱ…

ህንድ በጣም ተፈላጊ ታጣቂዎችን በካሽሚር ግዛት መግደሏን አስታወቀች

ዛኪር ሙሳ በእጅጉ የሚፈለግ ታጣቂ የነበረ ሲሆን በህንድ በምታስተዳድረው የካሽሚር ግዛት በነበረ ተኩስ መገደሉን ወታደራዊ ባለስልጣናት…

አሜሪካ በዩሊያን አሳንጂ ላይ ተጨማሪ ክስ መሰረተች

የአሜሪካ የፍትህ ዲፓርትመን መስራች ጁሊያን አሳንጅ ላይ 17 አዳዲስ ክሶችን  መመስረቱን አስታውቋል፡፡በቅርቡም ከእንግሊዝ ወደ አሜሪካ ይመጣል…

የሲዳማ ብሄረሰብ የዘመን መለወጫ የፍቼ ጨምበላላ በአል በነገዉ እለት በአዲስ አበባ ከተማ እንደሚከበር ታዉቋል

የኢፌድሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ለኢትዮ ኤፍ ኤም በላከዉ መግለጫ የዘነድሮዉ የፍቼ ጨምበላላ በአል  በተለያዩ ዝግጅቶች በነገዉ…

በአዲስ አበባ በአደጋዎች የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር መጨመሩ ተገለጸ

የእሳትና ድንገተኛ አደጋ መከላከልና መቆጣጠር ባለስልጣን ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደገለጸው ባሉት 10 ወራት ውስጥ ከአራት መቶ…

የአፋርና የኦሮሞ ህዝብ ለህዝብ ግንኙነት መድረክ በአዳማ እየተካሄደ ነው

በህዝብ ለህዝብ መድረኩ ላይ የሁለቱም ክልሎች ከፍተኛ መሪዎች፣የአገር ሽማግሌሎች፣የሃይማኖት አባቶች፣ወጣቶችና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል። የወንድማማች ህዝቦችን…

ባለፉት 10 ወራት ከወጪ ንግድ የተገኘው ገቢ በ196 ሚሊዮን ዶላር ቅናሽ አሳየ

የንግድና ኢንዱሰትሪ ሚኒስቴር ለኢትዮ ኤፍ ኤም በበጀት ዓመቱ  አስር ወራት ውስጥ  ከግብርና፣ ከማኑፋክቸሪንግ እና ከማዕድን ምርቶች …

ሞውሪንሆ ሊቨርፑል ከተሸነፈ ነገሮች ለክሎፕ ፈታኝ ይሆናሉ ብለዋል

‹‹ በቻምፒየንስ ሊግ ፍጻሜ  ሊቨርፑል የሚሸነፍ ከሆነ የርገን ክሎፕ አጣብቂኝ ውስጥ ይገባሉ›› ሲሉ ጆዜ ሞውሪንሆ አስተያታቸውን…

ሃዛርድ የባኩው ጨዋታ መጨረሻው ይሆን?

የቼልሲው አማካይ ኤደን ሃዛርድ በቀጣዩ ሳምንት ባኩ ላይ የሚደረገው የቻምፒየንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ በሰማያዊዎቹ ማሊያ የሚያከናውነው…

ፖቼቲኖ በቶተንሃም እንደሚቆዩ ማረጋገጫ ሰጥተዋል

የቶተንሃሙ አሰልጣኝ ማውሪሲዮ ፖቼቲኖ የክረምቱን የዝውውር መስኮት መጠቀም ፈልገዋል ፡፡ ቶተንሃምን ለቻምፒየንስ ሊግ ፍጻሜ ያበቁት ፖቼቲኖ…