የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በሊቢያ የሚገኙ የስደተኛ ማጎሪያ ጣቢያዎች እንዲዘጉ ጠየቀ

እስር ቤቶቹ ስደተኞችን ለመያዝ የሚያስችል መስፈርትን የሚያሟሉ አለመሆናቸዉንም በምክንያትነት አስቀምጧል፡፡

በሀገሪቱ መንግሥት የሚተዳደሩ እስር ቤቶች በሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞችን በተጎሳቆለ መንገድ እንደያዟቸውም አስታዉቋል፡፡

ከ2 ሳምንታት ቀደም ብሎ በማጎሪያ ጣቢያዎች ላይ በደረሰ ጥቃት 50 ስደተኞች ሲገደሉ 130 የሚሆኑት ደግሞ መቁሰላቸዉ መነገሩ ይታወሳል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *