ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ቻይና ሊያቀኑ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ቻይና ቤጂንግ የሚያቀኑት ቻይናን ከ65 አገራት ለሚያስተሳስረው የአንድ ቀበቶ አንድ መንገድ ማዕቀፍ ወይም…

የኢብራሂሞቪች ሚላንን የመቀላቀል ህልም ማብቃቱ ተሰምቷል

ዝላታን ኢብራሂሞቪች እና ሚላን ሲያደርጉት የነበረው ድርድር ሳይታሰብ መቋረጡን እና በኤል ኤ ጋላክሲ የመቆየት ዕድሉ መስፋቱ…

ዛሬ ምሽት በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ እጅግ በጉጉት የሚጠበቅ ጨዋታ ይከናወናል

ዛሬ ምሽት በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ እጅግ በጉጉት የሚጠበቅ ጨዋታ ይከናወናል ፡፡ የማንቸስተር ዩናይድ እና አርሰናል ጨዋታ…

የቀድሞው የማንቸስተር ዩናይትድ እና ቼልሲ ዋና ስራ አስፈጻሚ ኒውካስልን ለመረከብ መቃረባቸው ተሰምቷል

የኒውካስሉ ባለቤት ማይክ አሽ በዚሁ ሳምንት ባደረጉት ቃለ ምልስ ከመቼውም ጊዜ በላይ ኒውካስል ወደ አዲስ ባለቤቶች…

የዛሬ የምንዛሬ መረጃዎች 26/03/2011 ዓ.ም

አንድ የአሜሪካን ዶላር በ27.90 ብር ተገዝቶ በ28.46 ብር ደግሞ በመሸጥ ላይ ይገኛል፡፡ አንድ ዩሮ በ31.80 ብር…

በቻይና  እና አሜሪካ  የንግድ ልውውጥ  ቻይና ፈጣን የንግድ  እርምጃ  መዉሰዷን እንደምትቀጥል ተናግራለች፡፡

የቻይና ባለሥልጣናት ዝርዝር መረጃ ሳይሰጡ አሜሪካ  በንግድ ልውውጥ  ላይ ለምትወስናቸዉ ዉሳኔዎች በተቻለ ፍጥነት አፀፋዉን በመመለሳቸዉ  እንደሚተማመኑ…

ህገወጥ የገንዘብ ዝውውር ላይ የሚሰራው ቁጥጥር  አጠናክሮ እንደሚቀጥል የገቢዎች ሚኒስቴር ገለጸ

በሚኒስቴሩ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ አዲሱ ይርጋ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት በዚህ ሳምንት በአፋር ክልል ላይ…

በአዳማ ከተማ 10ሺህ 200 የአሜሪካን ዶላር በቁጥጥር ሥር ዋለ

በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 10 ሺህ 200 የአሜሪካን ዶላር በአዳማ ከተማ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የከተማው ፖሊስ…

የጉምሩክ ፖሊስ ሊቋቋም ነው

የገቢዎች ሚኒስቴር ተጠሪነቱ ለፌደራል ፖሊስ የሆነ የጉምሩክ ፖሊስ ሊያዋቅር መሆኑን አስታውቋል። ከቀረጥ ነጻ በሚገቡ ዕቃዎች ምክንያት…

የቀድሞው የትራምፕ አማካሪ Michael Flynn ምንም ዓይነት እስር እንደማይጠብቃቸው ተነግሯል

በ2016ቱ የአሜሪካ ምርጫ የሩሲያ ጣልቃ ገብነት እንደነበር የሚያትቱ በርካታ መረጃዎች መውጣታቸው ይታወቃል ፡፡ ይህንኑ ጉዳይ የሚያጣራ…