Tuesday, December 11, 2018

ወቅቱ የጾም ወቅት ነዉና እነዚህን ምግቦች በጾም ወቅት አዘዉትሩ ተብላችኋል

ሼፍ አቶ እስክንድር የጾም ወቅት አመጋገባብ ስርዓት ቢዘወተር ለጤና ጥሩ ይላሉ፡ በሀገራችን ያለው የፆም ወቅት አመጋገብ ጤናማ ነዉ በጾምም ወቅት ልናዘወትራቸዉ ይእንደሚገባ ሼፉ ለኢትዮኤፍኤም ተናግረዋል፡፡ አትክልቶችና...

የግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አቶ አንዳርጋቸዉ ፅጌ ከእስር መፈታቴ ለፖለቲካ ምህዳሩ መስፋት ጥሩ ጅምር...

ይህንን ያሉት ከኢትዮ ኤፍኤም ሪፖርተር ሳላምላክ መላኩ ጋር ባደረጉት ቆይታ ነዉ፡፡ አቶ አንደርጋቸዉ የኢትጵያ  የፖለቲካ ምህዳር አሁን ካለበት እንዲሻሻል የመከላከያ የፖሊስ፤የደህንነትና የምርጫ ቦረድ ገለልተኛ መሆን አለባቸዉ...

ኔታናያሁ ኢራን በመካከለኛው ምስራቅ የምታደርገውን መስፋፋት ታቁም የሚለውን ሀሳብ እንዲደግፉ ሜርክልን ተማጸኑ፡፡

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስትር ጀርመን ላይ በጀመሩት የአውሮፓ ጉብኝታቸው ከመራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል፡፡ ሲቲጂኤን እንደዘገበው ኔታናያሁ ኢራን ሶሪያ ውስጥ በእስራኤል ድንበር አቅራቢያ ጦር...

እስራኤል ፣ የኢራን  ጦር  በይዞታዬ  ስር  ወደ  ሚገኘው ጎላን  ተራራ  ሮኬቶችን  አስወንጭፏል  አለች፡፡

የእስራኤል ጦር እንዳለዉ፣ የኢራን ጦር ወደ ስፍራው 20 ሮኬቶችን ያስወነጨፈ ሲሆን ከእነዚህ ወስጥ የተወሰኑት ሮኬቶችአየር ላይ ተመተው እንዲከሽፉ መደረጉ ተነግሯል። ወደ ጎላን የተወነጨፉ ሮኬቶች በሰው ህይወት ላይ ምንም አይነት ጉዳት እንዳላደረሱም ተገልጿል። እንደ እስራኤል መከላከያ ሀይል ገለፃ ከሮኬት ጥቃቱ ጋር ግንኙነት ያላቸው የጦር መሳሪያዎችን ኢላማ ያደረገ የአጸፋ እርምጃ ተወስዷል ነዉ የተባለዉ። ፕሬስ ቲቪ እንዳወራዉ ድርጊቱ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለዉን ዉጥረት የሚያባብስ ነዉ፡፡

ቴህራን ዩራኒየም የማበልጸግ ፕሮግራሜን ለማሳደግ ማቀዴን እወቁልኝ ብላለች፡፡

የኢራን አቶሚክ ሀይል ተቋም ቃል አቀባይ ቤህሩዝ ካማልቫንዲ  ሀገራቸው ጉዳዩን ለዓለም አቀፉ አቶሚክ ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ ለማሳወቅ መዘጋጀቷን ተናግረዋል፡፡ ካማልቫንዲ እንዳሉት ኢራን ዩራኑየም ሄክሳፍሎራይድ የተባለውን ውሁድ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በመቶ ቀናት ያመጧቸዉ ለውጦች በብዙ አመታት የማይገኙ ናቸዉ ተባለ

ይህን ያሉት የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ብናልፍ አንዱአለም ናቸዉ፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ለአማራ መገነኛ ብዙሃን ድርጅት ሲናገሩ፣ለተገኙት ለውጦች ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያደረጉትእንቅስቃሴ የሚደነቅ እና የሚበረታታ ነዉ ብለዋል፡፡ በአንድ መቶ ቀናት የጠቅላይ ሚኒስትሩ የስልጣን ጊዜ ዉስጥ ህብረተሰቡ በተለይ ወጣቱ የለውጡ ዋና አካል መሆኑ እየታየነው፤ ለዚህም ማሳያ በተለያዩ የክልሉ ክፍሎች የተካሄዱ ሰልፎች አዘጋጅ፣ መሪ እና አስተባባሪ ወጣቱ እንደነበርአስረድተዋል። በሰልፎቹ የተስተዋለዉ ድጋፍ መንግስት የበለጠ ሀላፊነት እንዳለበት ያሳየ እንደነበርም አቶ ብናልፍ ተናግረዋል፡፡ የክልሉ መንግስት ለውጡ ተጨባጭ ውጤት እንዲያመጣ ከህዝቡ ጋር በጋራ ለመስራት ቁርጠኛ ነውም ብለዋል፡፡ ‘‘አመራሩ የለውጡን ፍጥነት በሚመጥን ሁኔታ የሚሰራ ሆኖ መገኘት አለበት›› ያሉት አቶ ብናልፍ፣‹‹ከለውጡ ጋር መጓዝየማይችል አመራር እየተናጠ ይወጣል’’ ሲሉም ተናግረዋል። የፍትህ፣ የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካ እና ሌሎች ተቋማትም በደንብ ተጠናክረዉ ህዝቡን ማገልገል እንዳለባቸዉ አንስተዋል።

የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን እየገመገመ ነዉ፡፡

(የካቲት 19 ቀን 2010 ዓ.ም)   የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን እየገመገመ ነዉ፡፡ 36ኛዉ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተቋማዊ ለዉጥ ምክር ቤት ጉባኤ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አስተናጋጅነት ዛሬ...

ከአምስት ሺህ በላይ የየመን ህጻናት በሶስት አመቱ ጦርነት ሞተዋል ተጎድተዋል፡፡

ሚዲል ኢስት ሞኒተር  እነደዘገበው በ2015 የጀመረው የየመን ጦርነት ከ5ሺህ በላ ለሚሆኑ ህጻናት መትና ጎዳት ምክንያት ሆኗል ፡፡ የህጻናት  መብት ተቆርቋሪዎች እዳሉት  ይህ አዲስ የተገኘው ቁጥር...

ናይጀሪያዊያን ስደተኞች ጣሊያንን ከሰሱ፡፡

የስደተኞቹ ቅሬታ የጣሊያን መንግስት ከሊቢያ ጋር በማበር ባልተገባ አያያዝ ስር ሆነን ወደ ምእራብ አፍሪካ እንድንመለስ እያስገደደን ነው የሚል ነው፡፡ ለአውሮፓ ፍርድ ቤት ናይጄሪያዊያኑ ክሳቸውን ጣሊያን...

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አፀደቀ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አፀደቀ። ምክር ቤቱ በታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ላይ ከተወያየ በኋላ በምክር ቤቱ ከተገኙ 490 አባላት መካከል በ346...

Stay connected

13,433FansLike
1,098FollowersFollow
7,773SubscribersSubscribe
- Advertisement -

Latest article

የኢብራሂሞቪች ሚላንን የመቀላቀል ህልም ማብቃቱ ተሰምቷል

ዝላታን ኢብራሂሞቪች እና ሚላን ሲያደርጉት የነበረው ድርድር ሳይታሰብ መቋረጡን እና በኤል ኤ ጋላክሲ የመቆየት ዕድሉ መስፋቱ ተነግሯል ፡፡ ስፖርት ኢታሊያ እንደዘገበው ትላንት ምሽት ድርድሩ ያልተጠበቀ...

ዛሬ ምሽት በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ እጅግ በጉጉት የሚጠበቅ ጨዋታ ይከናወናል

ዛሬ ምሽት በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ እጅግ በጉጉት የሚጠበቅ ጨዋታ ይከናወናል ፡፡ የማንቸስተር ዩናይድ እና አርሰናል ጨዋታ ጆዜ ሞውሪንሆን ከኡናይ ኤምሬይ ያገናኛል ፡፡ ከተጫዋቾቻው ከፍተኛ ድጋፍ ያላቸው...

የቀድሞው የማንቸስተር ዩናይትድ እና ቼልሲ ዋና ስራ አስፈጻሚ ኒውካስልን ለመረከብ መቃረባቸው ተሰምቷል

የኒውካስሉ ባለቤት ማይክ አሽ በዚሁ ሳምንት ባደረጉት ቃለ ምልስ ከመቼውም ጊዜ በላይ ኒውካስል ወደ አዲስ ባለቤቶች የሚሸጋገርበት ጊዜ መቅረቡን ተናግረዋል ፡፡ ድርድሮች ወደ መጠናቅ መድረሳቸውንም...