Tuesday, December 11, 2018

የካሜሩን ተቃዋሚ ፓርቲ መሪ የሆኑት Maurice Kamto የሀገሪቱን ብሄራዊ ምርጫ አስቀድመዉ ማሸነፋቸዉን አስታዉቀዋል፡፡

የካሜሩን ዳግም ዉልደት ፓርቲ መሪ እና በምርጫዉ የፓርቲዉ ተወካይ የሆኑት ካምቶ ያሰብነዉን አሳክተናል ሲሉ ለደጋዎቻቸዉ ያስታወቁ ሲሆን ፕሬዘዳንት ፓወል ቢያ በሰላም ስልጣን እንዲያስረክቡ ጥሪ...

ወቅቱ የጾም ወቅት ነዉና እነዚህን ምግቦች በጾም ወቅት አዘዉትሩ ተብላችኋል

ሼፍ አቶ እስክንድር የጾም ወቅት አመጋገባብ ስርዓት ቢዘወተር ለጤና ጥሩ ይላሉ፡ በሀገራችን ያለው የፆም ወቅት አመጋገብ ጤናማ ነዉ በጾምም ወቅት ልናዘወትራቸዉ ይእንደሚገባ ሼፉ ለኢትዮኤፍኤም ተናግረዋል፡፡ አትክልቶችና...

የግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አቶ አንዳርጋቸዉ ፅጌ ከእስር መፈታቴ ለፖለቲካ ምህዳሩ መስፋት ጥሩ ጅምር...

ይህንን ያሉት ከኢትዮ ኤፍኤም ሪፖርተር ሳላምላክ መላኩ ጋር ባደረጉት ቆይታ ነዉ፡፡ አቶ አንደርጋቸዉ የኢትጵያ  የፖለቲካ ምህዳር አሁን ካለበት እንዲሻሻል የመከላከያ የፖሊስ፤የደህንነትና የምርጫ ቦረድ ገለልተኛ መሆን አለባቸዉ...

የኢራኑ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሩሀኒ አሜሪካ ከስምምነቱ ብትወጣም እኛም እሷን ረስተናት ከሌሎቹ ጋር ውይይታችንን እንቀጥላለን...

ትራምፕ ቀደም ሲል እንዳጠነቀቁት የተቀናጀና ሁሉን አቀፍ የድርጊት መርሀ ግብር በመባል የሚታወቀውን የኢራን የኒውክሌር ፕሮግራም ጥለው መውጣታቸውን ተከትሎ ነው ሩሀኒ ይህን ያሉት፡ ሚድል ኢስት ሞኒተር...

የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችና አባላት ዶክተር አብይ አህመድ የኢህዴግ ሊቀመንር ሆነው መመረጣቸው መልካም ነው...

የኢህአዴግ ምክር ቤት ባደረገው ስብሰባ ግንባሩን በሊቀመንበርነት እንዲመሩለት ዶክተር አብይ አህመድን በመምረጥ ማጠናቀቁ ይታወቃል        ፡፡ በዚህም መሰረት ዶክተር አብይ አህመድ የድርጂቱ አሰራር በሚፈቅደው መሰረት ጠቅላይ...

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በዩጋንዳ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ ወደ ካምፓላ አቅንተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዩጋንዳ ጉብኝት የሚያደርጉት የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ካጉታ ሙሴቬኒ ባደረጉላቸው ግብዣ ነው። በጉብኝታቸውም ዶክተር አብይ ከፕሬዝዳንት ሙሴቬኒ እና ከአገሪቱ ባለስልጣናት ጋር በሁለትዮሽና አህጉራዊ ጉዳዮች ዙሪያይወያያሉ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር  ዶክተር አብይ አህመድ ከዚህ በፊት በጅቡቲ፣ በሱዳን ፣ በኬንያ፣ ሳውዲ አረቢያ እና የተባበሩትአረብ ኤምሬቶች ጉብኝት በማድረግ፣ከአገሮቹ ጋር ያለውን ግንኙነት ከነበረበት ወደ ላቀ ደረጃ እንዲሸጋገር መግባባት ላይመድረሳቸው ይታወቃል።

ሳልቫኪርና ሪክ ማቻር አዲስ አበባ ለመገናኘት ተስማምተዋል፡፡

የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዝዳንትና ተቀናቃኛቸው ኤሪክ ማቻር በኢጋድ አደራዳሪነት አዲስ አበባ ላይ ለመወያየት ዝግጁ መሆናቸውን ሱዳን ትቡን ዘግቧል፡፡ ከአራት ዓመት በላይ በግጭት ውስጥ ለኖሩት ሁለቱ ተፋላሚ...

የጉምሩክ ፖሊስ ሊቋቋም ነው

የገቢዎች ሚኒስቴር ተጠሪነቱ ለፌደራል ፖሊስ የሆነ የጉምሩክ ፖሊስ ሊያዋቅር መሆኑን አስታውቋል። ከቀረጥ ነጻ በሚገቡ ዕቃዎች ምክንያት የግብር መጠኑ መቀነሱንም የገቢዎች ሚኒስትር ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ተናግረዋል። ሚኒስትሯ...

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአምባሳደሮች ሽግሽግ  ያደረኩት አፈፃፀምን የተሻለ ለማድረግ  ነዉ አለ፡፡

የአምባሳደሮቹ  ሽግሽግ የተሻለ አፈፃፀም እንዲኖር ለማድረግ የታለመ ነዉ ያሉት  የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ አለም ዛሬ በሰጡት መግለጫ ላይ ነዉ፡፡ ኢትዮጵያ በተለያዩ ሀገራት 57 ኤምባሲዎች...

ደቡብ ኮሪያ፣ጃፓንና ሰሜን ኮሪያን ችግሮቻቸዉን በዉይይት ፍቱ እያለች ነው፡፡

የደቡብ ኮሪያዉ ፕሬዝዳንት ሙንጃ-ኢን እንዳሉት፣ድንበርን አጥሮ መቀመጥ ማንንም ተጠቃሚ አያደርግም፡፡ እናም ሁለቱ ሀገራት በመነጋገር ግንኙነታቸዉን ማሻሻል ይገባቸዋል ብለዋል፡፡ የሁለቱ ሀገሮች ግንኙነት መሻሻል በኮሪያ ልሳነ-ምድር ብቻም...

Stay connected

13,433FansLike
1,098FollowersFollow
7,773SubscribersSubscribe
- Advertisement -

Latest article

የኢብራሂሞቪች ሚላንን የመቀላቀል ህልም ማብቃቱ ተሰምቷል

ዝላታን ኢብራሂሞቪች እና ሚላን ሲያደርጉት የነበረው ድርድር ሳይታሰብ መቋረጡን እና በኤል ኤ ጋላክሲ የመቆየት ዕድሉ መስፋቱ ተነግሯል ፡፡ ስፖርት ኢታሊያ እንደዘገበው ትላንት ምሽት ድርድሩ ያልተጠበቀ...

ዛሬ ምሽት በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ እጅግ በጉጉት የሚጠበቅ ጨዋታ ይከናወናል

ዛሬ ምሽት በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ እጅግ በጉጉት የሚጠበቅ ጨዋታ ይከናወናል ፡፡ የማንቸስተር ዩናይድ እና አርሰናል ጨዋታ ጆዜ ሞውሪንሆን ከኡናይ ኤምሬይ ያገናኛል ፡፡ ከተጫዋቾቻው ከፍተኛ ድጋፍ ያላቸው...

የቀድሞው የማንቸስተር ዩናይትድ እና ቼልሲ ዋና ስራ አስፈጻሚ ኒውካስልን ለመረከብ መቃረባቸው ተሰምቷል

የኒውካስሉ ባለቤት ማይክ አሽ በዚሁ ሳምንት ባደረጉት ቃለ ምልስ ከመቼውም ጊዜ በላይ ኒውካስል ወደ አዲስ ባለቤቶች የሚሸጋገርበት ጊዜ መቅረቡን ተናግረዋል ፡፡ ድርድሮች ወደ መጠናቅ መድረሳቸውንም...