Tuesday, December 11, 2018

በማሌዥያ  የ92  ዓመቱ  ማሃቲር  መሀመድ  ምርጫውን  ማሸነፋቸዉ ተሰምቷል፡፡

በማሌዥያ በተካሄደዉ ምርጫ ከዓለማችን በመሪነት ቦታ ላይ በእድሜ ትልቅ የተባሉትን ማሃቲር መሀመድን፣ ወደ ስልጣን በማምጣት ተጠናቋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ማሃቲር መሀመድ፣ በ92 አመታቸው በምርጫ ወደ ስልጣን የመጡ መሪ በመሆን ከዓለም ቀዳሚውን ስፍራይዘዋል፡፡ ማሃቲር መሀመድ በሃገሪቱ በተከናወነው ምርጫ ከፍተኛ ፉክክር በማድረግ ምርጫውን ቢቢሲ ጽፏል፡፡ የሃገሪቱ የወቅቱ ጠቅላይ ሚኒስተር ናጅብ የህዝቡን ውሳኔ እንደሚያከብሩ እና ስልጣን በሰላማዊ መንገድ እንደሚያሸጋግሩ ተናግረዋል፡፡

የሰሜን ኮሪያ ኪም ጆንግ ኡን በቤጂንግ ጎብኝት ማድረጋቸው እርግጥ ነው ተባለ፡፡

ቢቢሲ እንዳወራው  የሰሜን ኮሪያው ፕሬዝደንት  ኪም ጆንግ በቢጂንግ ጎብኝት ማድረጋቸውን  አንድ ሰሞና ማንነቱ ያልተገለጸ የሰሜን ኮሪያ ባለስልጣን አረጋጧል ብሏል፡፡ ለወጣቱ መሪ ኪም ጆንግ ኡን  ይህ...

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በዩጋንዳ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ ወደ ካምፓላ አቅንተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዩጋንዳ ጉብኝት የሚያደርጉት የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ካጉታ ሙሴቬኒ ባደረጉላቸው ግብዣ ነው። በጉብኝታቸውም ዶክተር አብይ ከፕሬዝዳንት ሙሴቬኒ እና ከአገሪቱ ባለስልጣናት ጋር በሁለትዮሽና አህጉራዊ ጉዳዮች ዙሪያይወያያሉ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር  ዶክተር አብይ አህመድ ከዚህ በፊት በጅቡቲ፣ በሱዳን ፣ በኬንያ፣ ሳውዲ አረቢያ እና የተባበሩትአረብ ኤምሬቶች ጉብኝት በማድረግ፣ከአገሮቹ ጋር ያለውን ግንኙነት ከነበረበት ወደ ላቀ ደረጃ እንዲሸጋገር መግባባት ላይመድረሳቸው ይታወቃል።

ቻይናና ጀርመን በሁለትዮሽ የትብብር መስኮችና በሌችም ጉዳዮች በጋራ ለመስራት ተስማሙ፡፡

የጀርማኗ መራሂተ መንግስተ አንጌላ ሜርክል ቻይናን እየጎበኙ ባሉበት ወቅት ነው ስምምነቱ የተደረገው፡፡ የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሊ ኬጊያንግ ቻይና ለጀርመን በሯ ክፍት እንደሆነና ከዚህም በላይ...

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለየመን አስቸኳይ የ4 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጓል

ድርጅቱ የመን በዉድቀት ቋፍ ላይ ነች ያለ ሲሆን ፤ አሁን ለገጠማት የሰብአዊ ቀዉስ የሚዉል ገንዘብ አበርክቷል፡፡ በሀገሪቱ እየተስተዋለ ያለዉን አስከፊ ረሀብና የማያባራ ጦርነት ተከትሎም ሀገሪቷ...

ፈረንሳይ አሜሪካን አወገዘች፡፡

ሜክሲኮ፣ ካናዳና የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራትን ያካተተውን የአሜሪካን የታሪፍ ጭማሪ ምክንያት የሌለውና አደገኛ ሲሉ የፈረንሳይ ባለስልጣናት ተችተውታል፡፡ የፈረንሳይ የገንዘብ ሚንስትር  ቡሩኖ ሊ ሜይር የአውሮፓ ህብረት...

ፓን አፍሪካን ካዉንስል ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቆይ ፓን አፍሪካን ፌስቲቫል የተሰኝ ፕሮግራም አዘጋጅቷል፡፡

ይህ ፌስቲቫል በዋናነት የፓን አፍሪካኒዝምን ሀሳብ ለማጠናከር ያለመ ሲሆን በአዲስ አበባ የሚገኙ የዲፕሎማሲ ማህበረሰቡን በአንድ መድረክ ለማገናኝትም አስቧል፡፡ የፌስቫሉ ስያሜ YEARS OF UBUNTU ተሰኝቷል፡፡ ቃሉ...

ግብጽና ሳውዲ አረቢያ በሀይል አቅርቦት በጋራ ለመስራት ተስማተዋል፡፡

 የግብጽ የኤሌክትሪክ ሚንስቴር እንዳስታወቀው ስምምነቱ በሚቀጥለው ሰኔ ወር ላይ ይፈረማል፡፡ ሁለቱን ሀገሮች በኤሌክትሪክ ሀይል ለማተሳሰር የሚያስችለው የፕሮጀክት ስራ ደግሞ እንደ አውሮፓዊያን አቆጣር በ2021 ይጀመራል ነው...

ታዋቂዉ አሜሪካዊ ኮሜዲያንና የፊልም ተዋናይ ቢል ኮዝቢ እስራት ተፈርዶበታል

ኮዝቢ በሶስት ክሶች ጥፋተኛ የተባለ ሲሆን ከ10 አመት በፊት የነበረች ጓደኛዉን እፅ እንድትጠቀም በማድረግና ጾታዊ ጥቃት አድርሷል በሚል ነዉ የፔንሲልቫኒያ ፍርድ ቤት የፈረደበት፡፡ በዚህ ደግሞ...

ግብጽ ከጣሊያን ጋር በሲናይ በረሃ የነዳጅ ማእድን ለማውጣት የሚያስችላትን ስምምነት አደረገች፡፡

ሚድል ኢስት ሞኒተር እንደዘገበው በአካባቢው የነዳጅ ፍለጋውን ለማካሄድ 205 ሚሊዮን ዶላር ተመድቦለታል፡፡ የግብጽ የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሚንስትር ጣሪቅአል ሙላ እንደተናገሩት ግብጽ ስምምነቱን በሙሉ የምታፀድቀውና ፕጀክቱ...

Stay connected

13,433FansLike
1,098FollowersFollow
7,773SubscribersSubscribe
- Advertisement -

Latest article

የኢብራሂሞቪች ሚላንን የመቀላቀል ህልም ማብቃቱ ተሰምቷል

ዝላታን ኢብራሂሞቪች እና ሚላን ሲያደርጉት የነበረው ድርድር ሳይታሰብ መቋረጡን እና በኤል ኤ ጋላክሲ የመቆየት ዕድሉ መስፋቱ ተነግሯል ፡፡ ስፖርት ኢታሊያ እንደዘገበው ትላንት ምሽት ድርድሩ ያልተጠበቀ...

ዛሬ ምሽት በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ እጅግ በጉጉት የሚጠበቅ ጨዋታ ይከናወናል

ዛሬ ምሽት በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ እጅግ በጉጉት የሚጠበቅ ጨዋታ ይከናወናል ፡፡ የማንቸስተር ዩናይድ እና አርሰናል ጨዋታ ጆዜ ሞውሪንሆን ከኡናይ ኤምሬይ ያገናኛል ፡፡ ከተጫዋቾቻው ከፍተኛ ድጋፍ ያላቸው...

የቀድሞው የማንቸስተር ዩናይትድ እና ቼልሲ ዋና ስራ አስፈጻሚ ኒውካስልን ለመረከብ መቃረባቸው ተሰምቷል

የኒውካስሉ ባለቤት ማይክ አሽ በዚሁ ሳምንት ባደረጉት ቃለ ምልስ ከመቼውም ጊዜ በላይ ኒውካስል ወደ አዲስ ባለቤቶች የሚሸጋገርበት ጊዜ መቅረቡን ተናግረዋል ፡፡ ድርድሮች ወደ መጠናቅ መድረሳቸውንም...