በ41ኛው የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ብሔራዊ የሀዘን ቀን ጎግል የግራፊክስ ለውጥ ሊያደርግ ነው

ጎግል የቀድሞ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ጆርጅ ደብሊው ቡሽን ህልፈተ ሞት ተከትሎ በብሔራዊ የሀዘን ቀናቸው የከለር ለውጥ ሊያደርግ…

በመቀሌ የብሔሮች ብሔረሰቦች ቀን በህዝባዊ ሰልፍ ይካሄዳል ተባለ

የፊታችን ቅዳሜ የሚከበረው የብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በመቀሌ ከተማ የህግ የበላይነትና ህገ-መንግስቱ ይከበር የሚል መልዕክት…

ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች የተሳተፉ አካላትን ለመለየት የምርመራ ቡድን ማሰማራቱን ጠቅላይ አቃቢ ህግ አስታወቀ

የፖበተደራጀ የኢኮኖሚ አሻጥር፣ሌብነትና፣ የሰብአዊ መብት ጥሰት የተሳተፉ ሕገ-ወጦችን ወደ ሕግ የማቅረቡ ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም አስታውቋል፡፡ አገሪቱ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር 408 ኢትዮጵያውያንን ከየመን ወደ አገራቸው መለሰ

ሚኒስቴሩ ወደ ሳውዲ አረቢያ ሲጓዙ የመን ላይ ታስረው የነበሩ 408 ኢትዮጵያውያን ዜጎቻችንን ወደ አገራቸው መመለሱን አስታውቋል።…

በየጊዜው እያደገ  የመጣውን የኢትዮጵያና ጃፓን ግንኙነት ወደ ከፍተኛ ደረጃ ማሸጋገር እንደሚገባ ተገለጸ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ዶ/ር ማርቆስ ተክሌ የጃፓን ዓለምአቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (JICA) ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችን…

የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ካቢኔ በምእራብ ኦሮሚያ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ላይ ባጋጠመው የፀጥታ ችግር ዙሪያ ተወያየ

የክልሉ ካቢኔ ትናንት ባካሄደው 4ኛ መደበኛ ስብሰባው በሰላም ጉዳይ በተለይም  በምእራብ ኦሮሚያ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል…

ደቡብ ሱዳን ለሴቶችና ህጻናት የሰቆቃ ቀጠና ሀናለች ብሏል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፡፡

ድርጅቱ እንዳለዉ በ2 ሳምንታት ጊዜ ዉስጥ ብቻ 150 የሚደርሱ ሴቶች ተደፍረዋል፤የተደፈሩትም መለዮ በለበሱ የታጠቁ ሀይሎች መሆኑን…

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ ድጋፍ ለማድረግ እጅ እያጠረኝ ነዉ ብሏል

ድርጅቱ እንዳለዉ የሰብአዊ እርዳታ የሚያስፈልጋቸዉ ሰዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ በእጅጉ እየጨመረ መጥቷል ብሏል፡፡ ዜጎች ያሉባቸዉን ተደራራቢ…

ፈረንሳይ በነዳጅ ላይ ጥላው የነበረውን ጭማሪ አራዝማለች

የፈረንሳይ መንግሥት በነዳጅ ላይ ጥሎት የነበረውን ተጨማሪ ቀረጥ ማሳቱን  እየተነገረ ነው፡፡ ተጫመሪ ቀረጡንም ለስድስት ወራት እንዳራዘመው…

በሚክሲኮ የጠፉ ተማሪዎች ለማፈላለግ ትክለኛ ኮሚሽን ተቋቋመ

አዲሱ የሜክሲኮ ፕሬዝዳንት የጠፉ ተማሪዎችን ለማፈላለግ ትክክለኛ  አፈላላጊ ኮሚሽን እንዳቋቋሙ አልጀዚራ ዘግቧል፡፡ ፕሬዝዳንት ሎፔዝ ኦብራዶር የጠፉትን…