ዜናዎቻችን

የኢትዮጵያና ቱርክ የፓርላማ ወዳጅነታቸው እንዲጠናከር በትብብር ለመስራት ተስማሙ፡፡

አናዱሉ የዜና ወኪል እንዳወራው  የኢትጲያው  ፕሬዚደንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ከኢትዮ ቱርክ የፓርላማ ወዳጅነትቡድን ሊቀመንበርን በፅህፈት ቤታቸው አነጋግረዋል፡፡ ኢትዮጵያና ቱርክ መልካም ግንኙነት መመስረት የቻሉ ሀገራት መሆናቸውም በውይይታቸው ወቅት ተነስቷል። ከኢትዮ ቱርክ የፓርላማ ወዳጅነት ቡድን ሊቀመንበር ሃሰን ሳራት በበኩላቸው ወዳጅነት ቡድኑ የሁለቱን ሃገራትግንኙነት ለማሳደግ ጠንክሮ እየሰራ ነው ብለዋል፡፡ የኢትዮ-ቱርክ የፓርላማ ወዳጅነት ቡድን ሊቀመንበር ሀሰን ሰርት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ…

የናይጄሪያ ጦር በቦኩ ሀራም ታግተው የነበሩ ከ1 ሺህ በላይ ሰዎችን አስለቅቄያለሁ አለ፡፡

የጦሩ ቃል አቀባይ ብርጋዴር ጄነራል ቴክሳስ ቸሁክውን ጠቅሶ አልጀዚራ እንደዘገበዉ፣ ታጋቾቹ የተለቀቁት በቦኖ ግዛትከሚግኝ ገጠራማ አካባቢ ነዉ፡፡ ከተለቀቁት ታጋቾች መካከልም አብዛኞቹ ሴቶችና ህጻናት ናቸዉ ብሏል ዘገባዉ፡፡ አሸባሪ ቡድኑ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2014 ብቻ፣…