Tuesday, December 11, 2018

በሀገሪቷ የዴሞክራሲ ምህዳር መስፋትን ተከትሎ ለጌዴኦ ሕዝብ ተጠቃሚነትን በሠላማዊ መንገድ ትግል እንደሚያደርግ የጌዴኦ ሕዝብ...

ከውጭና ከሀገር ውስጥ የተዉጣጡ የጌዴኦ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ከፍተኛ ዓመራሮች ትላንት በዲላ ከተማ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ የጌዴኦ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ጌሕዴድ) ሊቀመንበር አቶ አላሳ መንገሻ...

የኢትዮጲያ ቱሪዝም ድርጅት በአምስት የስራ ሂደቶች ላይ የሚሠጠውን አገልግሎት አቋረጠ፡፡

የድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ወ/ሪት ሌንሳ መኮንን ድርጅቱ በተወሰኑ የስራ ሂደቶች ላይ አገልግሎት መስጠት ማቆሙን በዛሬው ዕለት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ገልፀዋል፡፡ የጎብኚዎች አመንጪ ናቸው...

ዩጋንዳ 56ኛ አመት የነፃነት በአሏን አክብራለች፡፡

ሀገሪቷ ይሄንን የነፃነት በአሏን ስታከበር ከፍ ብለን የነፃነት በኣላችንን እናክብር በሚል መሪ ቃል ነዉ፡፡ በፈረንጆቹ 1962 ነጻነቷን ስታገኝ የጎሳ ግጭቶች፣ ዘረኝነት፣ የመንገስት በስልጣን የመባለግ የኢኮኖሚ...

በቀድሞዉ የሩሲያ ሰላይ ሰርጌይ ስክሪፓል የግድያ ወንጀል የተጠረጠረ ሌላ ሰዉ ይፋ መደረጉ ታዉቋል ፡፡

ቢቢሲ አገኝሁት ባለዉ መረጃ በእንግሊዝ ሳልስበሪ ከተማ የቀድመዉን የሩሲያ ሰላይ ሰርጌይ ስክሪፓልንና ሴት ልጁን ዩሊያን መርዘዋል መርዟል ያለዉን ሁለተኛ ተጠርጣ ስም ይፋ ያደረገዉ፡፡ ሰዉየዉ አሌክስ...

ፍርድ ቤቱ አቶ አብዲ መሐመድ ዑመርን ጨምሮ በአራት ተጠርጣሪዎች ላይ የ11 ቀናት የምርመራ ጊዜ...

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዛሬው እለት የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የቀድሞው ርዕሰ መስተዳድር አቶ አብዲ መሐመድ ዑመርን ጨምሮ፥ በሌሎች አራት የቀድሞ የክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት ላይ...

የኢፌዴሮ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ የምክር ቤቶቹን የጋራ የመክፈቻ ንግግር በማድረግ ላይ ይገኛሉ።

የጋራ ምክር ቤቶቹ 5ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ አንደኛ መደበኛ ጉባዔንም በማካሄድ ላይ ይገኛሉ። በአሁኑ ወቅትም የኢፌዴሮ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ የምክር ቤቶቹን...

ወይዘሮ ሎሚ በዶ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ በመሆን በዛሬው እለት ተመርጠዋል።

ወይዘሮ ሎሚ በዶ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ በመሆን በዛሬው እለት ተመርጠዋል። ጨፌ ኦሮሚያ በዛሬው እለት እያካሄደ ባለው 4ኛ ዓመት 5ኛ የስራ ዘመን 3ኛ አስቸኳይ ጉባኤ...

በታለቁ ህዳሴ ግድብ ዙርያ የሚደረገዉ የሶስትዮሽ ዉይይት ትላንት በአዲስ አበባ ተካሂዷል

የኢትዮጵያ፣ሱዳንና ግብፅ ዉሀ ሚንስትሮች ናቸዉ የሶስትዮሽ ዉይይት ያደረጉት፡፡ አገራቱ ባሳለፍነዉ ግንቦት ወር ከግድቡ ጋር ተያይዞ የሚኖረዉን የዉሀ ፍሰት በተመለከት በባለሙዎች የተዋቀረ ገለልተኛ የባለሙያዎች አጥኝ ቡድን...

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያን የፍትህ ስርዓት ማሻሻያዎች እንደሚደግፍ ገለፀ

የመንግሥታቱ ድርጅት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በኢትዮጵያ እየተካሄዱ የሚገኙ የለውጥ ስራዎችን በተለይም የፍትህ ስርዓት ማሻሻያዎችን አድንቀዋል፡፡ ዋና ጸሀፊው በተ.መ.ድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር በኢትዮጵያ...

ግብፅ አዳዲስ የአርኪዮሎጂ ግኝቶችን በቅርስነት በማስመዝገብ የቱሪዝም ክፍለ ኢኮኖሚዋን ለማሳደግ አቅዳለች

የሀገሪቱ አርኪዮሎጂስቶችም ከካይሮ ደቡብ አቅጣጫ በ20 ኪሜ ርቀት ላይ በምትገኝዉ ሚት ራሂና ከተማ ጥንታዊ ከተማ ማግኝታቸዉን አስታዉቀዋል፡፡ የግኝቱ ቅሪት የጥንታዊት ሮማ ህንፃ አሰራር የሚመስል እንደሆነና...

Stay connected

13,433FansLike
1,098FollowersFollow
7,773SubscribersSubscribe
- Advertisement -

Latest article

የኢብራሂሞቪች ሚላንን የመቀላቀል ህልም ማብቃቱ ተሰምቷል

ዝላታን ኢብራሂሞቪች እና ሚላን ሲያደርጉት የነበረው ድርድር ሳይታሰብ መቋረጡን እና በኤል ኤ ጋላክሲ የመቆየት ዕድሉ መስፋቱ ተነግሯል ፡፡ ስፖርት ኢታሊያ እንደዘገበው ትላንት ምሽት ድርድሩ ያልተጠበቀ...

ዛሬ ምሽት በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ እጅግ በጉጉት የሚጠበቅ ጨዋታ ይከናወናል

ዛሬ ምሽት በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ እጅግ በጉጉት የሚጠበቅ ጨዋታ ይከናወናል ፡፡ የማንቸስተር ዩናይድ እና አርሰናል ጨዋታ ጆዜ ሞውሪንሆን ከኡናይ ኤምሬይ ያገናኛል ፡፡ ከተጫዋቾቻው ከፍተኛ ድጋፍ ያላቸው...

የቀድሞው የማንቸስተር ዩናይትድ እና ቼልሲ ዋና ስራ አስፈጻሚ ኒውካስልን ለመረከብ መቃረባቸው ተሰምቷል

የኒውካስሉ ባለቤት ማይክ አሽ በዚሁ ሳምንት ባደረጉት ቃለ ምልስ ከመቼውም ጊዜ በላይ ኒውካስል ወደ አዲስ ባለቤቶች የሚሸጋገርበት ጊዜ መቅረቡን ተናግረዋል ፡፡ ድርድሮች ወደ መጠናቅ መድረሳቸውንም...