የዛሬ የምንዛሬ መረጃዎች 26/03/2011 ዓ.ም

አንድ የአሜሪካን ዶላር በ27.90 ብር ተገዝቶ በ28.46 ብር ደግሞ በመሸጥ ላይ ይገኛል፡፡ አንድ ዩሮ በ31.80 ብር…

በቻይና  እና አሜሪካ  የንግድ ልውውጥ  ቻይና ፈጣን የንግድ  እርምጃ  መዉሰዷን እንደምትቀጥል ተናግራለች፡፡

የቻይና ባለሥልጣናት ዝርዝር መረጃ ሳይሰጡ አሜሪካ  በንግድ ልውውጥ  ላይ ለምትወስናቸዉ ዉሳኔዎች በተቻለ ፍጥነት አፀፋዉን በመመለሳቸዉ  እንደሚተማመኑ…

ህገወጥ የገንዘብ ዝውውር ላይ የሚሰራው ቁጥጥር  አጠናክሮ እንደሚቀጥል የገቢዎች ሚኒስቴር ገለጸ

በሚኒስቴሩ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ አዲሱ ይርጋ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት በዚህ ሳምንት በአፋር ክልል ላይ…