የማለዳ ዜና እና ሙዚቃ ህይወቴ

በአንዋር አብራር

Scheduled on

ረቡዕ 6:00 am 8:00 am

በሙዚቃ ለተዋበ ብሩህ ቀን!

Tagged as:
የጠዋት ስሜታችሁን፣ የውሎ አጀማመራችሁን እና የተስፋ ንቃታችሁን ለማሳመር የእናንተን ሰዓት ተውሰን በሙዚቃ የተዋበ ቀን ይኖረናል፡፡

ቀን በህይወት ይታጀባል፡፡ ህይወት በሚዚቃ ይደምቃል፡፡ ሙዚቃ ነፍስ ያረካል፡፡ ዘወትር ረቡዕ የሕይወትና የመንፈስ ጨዋታ በተዋቡ ሙዚቃዎች እያሟሸን "በሙዚቃ ህይወቴ" እንጓዛለን፡፡

የጠዋት ስሜታችሁን፣ የውሎ አጀማመራችሁን እና የተስፋ ንቃታችሁን ለማሳመር የእናንተን ሰዓት ተውሰን በሙዚቃ የተዋበ ቀን ይኖረናል፡፡

ቀን በህይወት ይታጀባል፡፡ ህይወት በሚዚቃ ይደምቃል፡፡ ሙዚቃ ነፍስ ያረካል፡፡ ዘወትር ረቡዕ የሕይወትና የመንፈስ ጨዋታ በተዋቡ ሙዚቃዎች እያሟሸን “በሙዚቃ ህይወቴ” እንጓዛለን፡፡


Read more

Podcast of previous episodes

Sorry, there is nothing for the moment.

Related news

Sorry, there is nothing for the moment.

የማለዳ ዜና እና ሙዚቃ ህይወቴ charts


LIVE – የቀጥታ ስርጭት

Ethio FM Radio Live

Current track
TITLE
ARTIST