የማለዳ ዜና እና የሳቅ ንጉስ

በማህሌት ኪ/ወልድ እና ቢንያም ፍርድአወቅ

Scheduled on

ሐሙስ 6:00 am 8:00 am

ሳቅና ደስታን በማለዳው እንነጋገራለን፡፡

Tagged as:
ሳቅና ደስታን በማለዳው እንነጋገራለን፡፡

በሳቅ ትዝታ ወደ ኋላ በመመለስ ከቀደሙት ኮሜዲያን ቀልደኞቻችን እየጋበዝን ዘና እናረጋችኋለን፡፡

ቀልዶቻችሁን ከእናንተ ለአድማጭ እያቀበልን ደስታን ለውሏችንና ለቀን ብርታታችን እናደርጋልን፡፡

ከተለያዩ ሀገራት የሚገኙ ውብና ዘና የሚያደርጉ ሙዚቃዎች “የሳቅ ንጉስን” ያደምቁናል እኛ ብቻ ሳንሆን እናንተም የሳቅ ምንጭ ናችሁ፡፡

ከወዳጅ ከዘመድ ሰማሁ የምትሉትን ንገሩን እኛ ለአድማጭ እንዲሆኑ አድርገን እንጋብዘዋለን፡፡

Read more

LIVE – የቀጥታ ስርጭት

Ethio FM Radio Live

Current track
TITLE
ARTIST